ሆሴዕ 4:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ኤፍሬም ከጣዖታት ጋር ተጣምሯል፤ እርሱንስ ተወው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ኤፍሬም ከጣዖት ጋራ ተጣምሯል፤ እስኪ ተዉት፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 የእስራኤል ሕዝብ ከጣዖት አምልኮ ጋር ስለ ተጣመሩ ተዉአቸው የፈለጉትን ያድርጉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እንዲሁም ኤፍሬም ከጣዖታት ጋር ተጋጠመ፤ ለራሱም ዕንቅፋትን አኖረ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ኤፍሬም ከጣዖታት ጋር ተጋጠመ፥ ተወው። See the chapter |