ሆሴዕ 13:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በምድረ በዳ፥ እጅግ በደረቀ ምድር አውቄህ ነበር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 በምድረ በዳ፣ በሐሩር ምድርም ተንከባከብሁህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ድርቅ በበዛበት በረሓ እንክብካቤ ያደረግኹላችሁ እኔ ነኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በምድረ በዳና በዞርህበት ምድር ሁሉ ጠበቅሁህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 በምድረ በዳ፥ እጅግ በደረቀ ምድር አውቄህ ነበር። See the chapter |