ሆሴዕ 13:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በቁጣዬ ንጉሥን ሰጠሁህ፥ በመዓቴም ሻርሁት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 በቍጣዬ ንጉሥን ሰጠሁህ፤ በመዓቴም ሻርሁት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 በቊጣዬ ነገሥታትን ሰጥቻችሁ ነበር፤ ነገር ግን በከፍተኛ ቊጣዬ አጠፋኋቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በቍጣዬ ንጉሥን ሰጠሁህ፤ በመዓቴም ሻርሁት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 በቁጣዬ ንጉሥን ሰጠሁህ፥ በመዓቴም ሻርሁት። See the chapter |