ሆሴዕ 10:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ሰማርያ ከንጉሥዋ ጋር በውኃ ላይ እንደሚሳፈፍ ስንጥር ትጠፋለች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ሰማርያና ንጉሧ፣ በውሃ ላይ እንዳለ ኵበት ተንሳፍፈው ይጠፋሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 የሰማርያ ንጉሥ የውሃ ላይ ዐረፋ ሆኖ ይቀራል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ሰማርያ ንጉሥዋን እንደ ጥራጊ በውኃ ላይ ጣለችው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ሰማርያ ከንጉሥዋ ጋር በውኃ ላይ እንዳለ አረፋ ጠፍታለች። See the chapter |