ዕብራውያን 13:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 እርስ በርሳችሁ መዋደዳችሁን ቀጥሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እርስ በርሳችሁ እንደ ወንድማማች ተዋደዱ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ሁልጊዜ የእርስ በርስ የወንድማማችነት ፍቅር ይኑራችሁ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከወንድሞቻችሁ ጋር በፍቅር ኑሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1-2 የወንድማማች መዋደድ ይኑር። እንግዶችን መቀበል አትርሱ፤ በዚህ አንዳንዶች ሳያውቁ መላእክትን እንግድነት ተቀብለዋልና። See the chapter |