ዕብራውያን 12:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ስለዚህ የላሉትን እጆቻችሁን የሰለሉትንም ጉልበቶቻችሁን አቅኑ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ስለዚህ የዛለውን ክንዳችሁንና የደከመውን ጕልበታችሁን አበርቱ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ስለዚህ የዛሉትን እጆቻችሁንና የደከሙትን ጒልበቶቻችሁን አበርቱ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ስለዚህም የላሉትን እጆች፥ የሰለሉትንም ጕልበቶች አቅኑ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ስለዚህ የላሉትን እጆች የሰለሉትንም ጉልበቶች አቅኑ፤ See the chapter |