ዕብራውያን 11:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የቀደሙ አባቶቻችንም የተመሰከረላቸው በዚህ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 አባቶችም የተመሰከረላቸው በዚሁ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 የቀድሞ ሰዎች የተመሰገኑት በእምነት ምክንያት ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በዚህም ለሽማግሌዎች ተመሰከረላቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ለሽማግሌዎች የተመሰከረላቸው በዚህ ነውና። See the chapter |