ዕብራውያን 10:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የኮርማዎችና የፍየሎች ደም ኃጢአትን ለማስወገድ አይችልም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ምክንያቱም የኰርማዎችና የፍየሎች ደም ኀጢአትን ማስወገድ አይችልም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የወይፈኖችና የፍየሎች ደም ኃጢአትን ማስወገድ አይችልም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የላምና የፍየል ደም ኀጢአትን ሊያስተሰርይ አይችልምና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 የኮርማዎችና የፍየሎች ደም ኃጢአትን እንዲያስወግድ የማይቻል ነውና። See the chapter |