ዕብራውያን 10:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ስለዚህ ታላቅ ዋጋ ያለውን መታመናችሁን አትጣሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 ስለዚህ ታላቅ ዋጋ ያለውን መታመናችሁን አትጣሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 እንግዲህ፥ ታላቅ ሽልማት የምታገኙበትን መተማመኛችሁን አትጣሉት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ትልቁን ዋጋችሁን የምታገኙባትን መታመናችሁን አትጣሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 እንግዲህ ታላቅ ብድራት ያለውን ድፍረታችሁን አትጣሉ። See the chapter |