ዕንባቆም 3:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በፈረሶችህ በባሕር ላይ ተራመድህ፥ ብዙ ውኆችንም ረገጥህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ታላላቅ ውሆችን በመናጥ፣ ባሕሩን በፈረሶችህ ረገጥህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 አንተ ባሕሩን በፈረሶችህ በምትረጋግጥበት ጊዜ ጥልቁ ባሕር ይናወጣል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ፈረሶችህን በባሕር፥ በብዙ ውኆችም ላይ አስረገጥህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ፈረሶችህን በባሕር፥ በብዙ ውኆችም ላይ አስረገጥህ። See the chapter |