ዘፍጥረት 7:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ውሃውም እስከ መቶ ኀምሳ ቀን አልጐደለም ነበር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ውሃውም ምድርን ሸፍኖ መቶ ዐምሳ ቀን ቈየ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ውሃው እስከ መቶ ኀምሳ ቀን አልጐደለም ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ውኃውም መቶ አምሳ ቀን በምድር ላይ ሞላ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ውኅውም መቶ አምሳ ቀን በምድር ላይ አሸነፈ። See the chapter |