ዘፍጥረት 6:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ይሁን እንጂ ኖኅ ግን በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን አገኘ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ኖኅ ግን በእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስን አገኘ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ይሁን እንጂ ኖኅ የተባለው ሰው በእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስን አግኝቶ ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ኖኅ ግን በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን አገኘ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ኖኅ ግን በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን አገኘ። See the chapter |