ዘፍጥረት 50:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ልጆቹም እንዳዘዛቸው እንደዚያው አደረጉለት፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 የያዕቆብ ልጆችም አባታቸው እንዳዘዛቸው አደረጉ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 በዚህ ሁኔታ የያዕቆብ ልጆች አባታቸው እንዳዘዛቸው አደረጉ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ልጆቹም እንዳዘዛቸው እንደዚያው አደረጉለት፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ልጆቹም እንድዘዛቸው እንድዚያው አደረጉለት፤ See the chapter |