Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዘፍጥረት 5:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ሄኖስም ዘጠና ዓመት ሲሆነው፥ ቃይናንንም ወለደ፥

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 ሄኖስ፣ ዕድሜው 90 ዓመት በሆነ ጊዜ ቃይናንን ወለደ፤

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 ሄኖስ 90 ዓመት ሲሆነው ቃይናንን ወለደ፤

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ሄኖ​ስም መቶ ዘጠና ዓመት ኖረ፤ ቃይ​ና​ን​ንም ወለደ፤

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 ሄኖስም መቶ ዘጠና ዓመት ኖረ፤ ቃይናንንም ወለደ፤

See the chapter Copy




ዘፍጥረት 5:9
4 Cross References  

የማቱሳላ ልጅ፥ የሄኖክ ልጅ፥ የያሬድ ልጅ፥ የመሀላልኤል ልጅ፥ የቃይናን ልጅ፥


ቃይናን፥ መላልኤል፥ ያሬድ፥


ሤትም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ ዐሥራ ሁለት ዓመት ሆነ፥ ሞተም።


ሄኖስም ቃይናንን ከወለደ በኋላ ስምንት መቶ ዐሥራ አምስት ዓመት ኖረ፥ ሌሎች ወንድ እና ሴት ልጆችም ወለደ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements