ዘፍጥረት 5:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ማቱሳላም መቶ ሰማኒያ ሰባት ዓመት ኖረ፥ ላሜሕንም ወለደ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ማቱሳላ፣ ዕድሜው 187 ዓመት ሲሆን ላሜሕን ወለደ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ማቱሳላ 187 ዓመት ሲሆነው ላሜክን ወለደ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ማቱሳላም መቶ ሰማንያ ሰባት ዓመት ኖረ፤ ላሜሕንም ወለደ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ማቱሳላም መቶ ሰባት ዓመት ኖረ፤ ላሜሕንም ወለደ፤ See the chapter |