ዘፍጥረት 5:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 መላልኤልም ስድሳ አምስት ዓመት ኖረ፥ ያሬድንም ወለደ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 መላልኤል፣ ዕድሜው 65 ዓመት በሆነ ጊዜ ያሬድን ወለደ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 መላልኤል 65 ዓመት ሲሆነው ያሬድን ወለደ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 መላልኤልም መቶ ስድሳ አምስት ዓመት ኖረ፤ ያሬድንም ወለደ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 መላልኤልም መቶ ስድሳ አምስት ዓመት ኖረ፤ ያሬድንም ወለደ። See the chapter |