ዘፍጥረት 49:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ጌታ ሆይ፥ መድኃኒትህን እጠብቃለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 “እግዚአብሔር ሆይ፤ ማዳንህን እጠባበቃለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 “አምላክ ሆይ፥ አዳኝነትህን እጠባበቃለሁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እግዚአብሔርም ያድነው ዘንድ ይጠብቃል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 እግዚእብሔር ሆይ መድኃኒትህን እጠብቃለሁ። See the chapter |