ዘፍጥረት 48:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እስራኤልም የዮሴፍን ልጆች አይቶ፦ “እነዚህ እነማን ናቸው?” አለው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እስራኤልም የዮሴፍን ልጆች ባየ ጊዜ፣ “እነዚህ እነማን ናቸው?” ሲል ጠየቀ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ያዕቆብ የዮሴፍን ልጆች ባየ ጊዜ “እነዚህ ልጆች እነማን ናቸው?” ብሎ ጠየቀ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እስራኤልም የዮሴፍን ልጆች ለይቶ፥ “እነዚህ ምኖችህ ናቸው?” አለው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እስራኤልም የዮሴፍን ልጆችን አይቶ፦ እነዚህ እነማን ናችው? አለው። See the chapter |