ዘፍጥረት 47:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ፈርዖንን ባርኮም ያዕቆብ ከፈርዖንም ፊት ወጣ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ከዚያም ያዕቆብ ፈርዖንን መርቆ፣ ተሰናብቶት ወጣ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ያዕቆብ ፈርዖንን ባረከውና ተሰናብቶት ወጣ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ያዕቆብም ፈርዖንን ባረከው፤ ከፈርዖንም ፊት ወጣ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ያዕቆብም ፈርዖንን ባረከው ከፈርዖንም ፊት ወጣ። See the chapter |