ዘፍጥረት 46:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ፈርዖንም ቢጠራችሁ፦ ‘ሥራችሁስ ምንድነው?’ ቢላችሁ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ፈርዖን አስጠርቷችሁ፣ ‘ሥራችሁ ምንድን ነው?’ ብሎ ቢጠይቃችሁ፣ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 እናንተም ፈርዖን አስጠርቶ ‘ሥራችሁ ምንድን ነው?’ ብሎ ቢጠይቃችሁ፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ፈርዖንም ቢጠራችሁ ተግባራችሁስ ምንድን ነው? ቢላችሁ፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 ፈርዖንም ቢጠራችሁ፦ ተግባራችሁስ ምንድር ነው? ቢላችሁ፥ በግ ጠባቂ ሁሉ ለግብፅ ሰዎች ርኵስ ነውና በጌሤም እንድ See the chapter |