Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዘፍጥረት 46:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 እነዚህ ዐሥራ አራቱ ያዕቆብ ከራሔል የወለዳቸው ልጆችና የልጅ ልጆች ናቸው።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 እነዚህ ዐሥራ አራቱ፣ ራሔል ለያዕቆብ የወለደችለት ልጆችና የልጅ ልጆች ናቸው።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 እነዚህ ዐሥራ አራቱ ያዕቆብ ከራሔል የወለዳቸው ልጆችና የልጅ ልጆች ናቸው።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 ለያ​ዕ​ቆብ የተ​ወ​ለ​ዱ​ለት የራ​ሔል ልጆ​ችም እነ​ዚህ ናቸው፤ ሁሉም ዐሥራ አራት ነፍስ ናቸው።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 ለያዕቆብ የተወለዱለት የራሔልም ልጆች እነዚህ ናቸው ሁሉም አሥራ አራት ነፍስ ናቸው።

See the chapter Copy




ዘፍጥረት 46:22
3 Cross References  

የብንያም ልጆች፦ ቤላዕ፥ ቤኬር፥ አሽቤል፥ ጌራ፥ ናዕማን፥ ኤሒ፥ ሮሽ፥ ሙፊም፥ ሑፊምና አረድ ናቸው።


የዳን ልጅ ሑሺም ነው።


አገልጋይህ አባቴም እንዲህ አለን፤ ‘ሚስቴ ሁለት ወንዶች ልጆች እንደ ወለደችልኝ ታውቃላችሁ፤


Follow us:

Advertisements


Advertisements