ዘፍጥረት 46:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የሌዊም ልጆች፥ ጌድሾን፥ ቀዓት፥ ሜራሪ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የሌዊ ልጆች፦ ጌርሶን፣ ቀዓት እና ሜራሪ ናቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 የሌዊ ልጆች፦ ጌርሾን፥ ቀዓትና መራሪ ናቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የሌዊም ልጆች፤ ጌድሶን፥ ቀዓት፥ ሜራሪ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 የሌዊም ልጆች ጌድሶን፥ ቀዓት ሜራሪ። See the chapter |