ዘፍጥረት 42:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 እህላቸውን በአህዮቻቸው ጭነው ጉዞአቸውን ቀጠሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 እህላቸውን በአህዮቻቸው ጭነው ጕዟቸውን ቀጠሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 የዮሴፍ ወንድሞች የገዙትን እህል በአህዮቻቸው ጭነው ጒዞ ጀመሩ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 እነርሱም እህሉን በአህዮቻቸው ላይ ጫኑ፤ ከዚያም ተነሥተው ሄዱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 እነርሱም እህሉን በአህዮቻቸው ላይ ጫኑ ከዚያም ተነሥተው ሄዱ። See the chapter |