ዘፍጥረት 41:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ዕቅዱንም ፈርዖንና ሹማምንቱ ሁሉ መልካም ሆኖ አገኙት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ዕቅዱንም ፈርዖንና ሹማምቱ ሁሉ መልካም ሆኖ አገኙት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ዕቅዱም ለፈርዖንና ለባለሟሎቹ ሁሉ መልካም ሆኖ ታያቸው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ነገሩም ፈርዖንንና ሰዎቹን ሁሉ ደስ አሰኛቸው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ነገሩም በፈርዖንና በሎሌዎቹ ፊት መልካም ሆነ፤ See the chapter |