ዘፍጥረት 38:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 የመውለጃዋ ጊዜ እንደደረሰም ፅንሷ መንታ መሆኑ ታወቀ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 የመውለጃዋ ጊዜ እንደ ደረሰም ፅንሷ መንታ መሆኑ ታወቀ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 የመውለጃዋ ቀን በተቃረበ ጊዜ በማሕፀንዋ ውስጥ መንታ ልጆች መኖራቸው ታወቀ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 መውለጃዋም በደረሰ ጊዜ እነሆ፥ መንታ ልጆች በሆድዋ ነበሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 በመውለጃዋም ጊዜ እነሆ መንታ ልጆች በሆድዋ ነበሩ። See the chapter |