ዘፍጥረት 37:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እርስ በርሳቸውም እንዲህ ተባባሉ፦ “ያ ሕልም አላሚ ይኸው መጣ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እነርሱም እንዲህ ተባባሉ፤ “ያ ሕልም ዐላሚ መጣ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እርስ በርሳቸውም “እነሆ፥ ያ ሕልም አላሚ መጣ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አንዱም ለአንዱ እንዲህ አለው፥ “ያ ባለ ሕልም ይኸው መጣ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 አንዱም ለአንዱ እንዲህ አለው፦ ያባለ ሕልም ይኸው መጣ። See the chapter |