ዘፍጥረት 36:38 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 ሻኡልም ሞተ፥ በስፍራውም የዓክቦር ልጅ በኣል-ሐናን ነገሠ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም38 ሳኡል ሲሞት፣ የዓክቦር ልጅ በኣልሐናን በምትኩ ነገሠ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም38 ሻኡል በሞተ ጊዜ የዐክቦር ልጅ በዐል ሐናን በእርሱ እግር ተተክቶ ነገሠ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 ሳኦልም ሞተ፤ በእርሱም ፈንታ የዓክቦር ልጅ በአልሐናን ነገሠ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)38 ሳኦልም ሞተ በስፍራውም የዓክቦር ልጅ በኣልሐናን ነገሠ። See the chapter |