ዘፍጥረት 36:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ሃዳድም ሞተ፥ በስፍራውም የማሥሬቃው ሠምላ ነገሠ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ሃዳድ ሲሞት፣ የመሥሬቃው ሠምላ በምትኩ ነገሠ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ሀዳድ በሞተ ጊዜ የማሥሬቃ ተወላጅ ሠምላ በእርሱ እግር ተተክቶ ነገሠ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ዓዳድም ሞተ፤ በእርሱም ፈንታ የምስሬቃው ሠምላ ነገሠ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ሃዳድም ሞተ በስፍራውም የመሥሬቃው ሠምላ ነገሠ። See the chapter |