ዘፍጥረት 36:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ዮባብም ሞተ፥ በስፍራውም የቴማኒው አገር ሑሻም ነገሠ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም34 ኢዮባብ ሲሞት፣ የቴማን አገር ሰው ሑሳም በምትኩ ነገሠ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 ዮባብም በሞተ ጊዜ የቴማን አገር ተወላጅ ሑሻም በእርሱ እግር ተተክቶ ነገሠ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ኢዮባብም ሞተ፤ በእርሱም ፈንታ የቴማኒው ሀገር ሑሳም ነገሠ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 በስፍራውም የቴማኒው አገር ሑሳም ነገሠ See the chapter |