ዘፍጥረት 36:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 በዚያች አገር የተቀመጡ የሖሪው የሴይር ልጆች እነዚህ ናቸው፥ ሎጣን፥ ሾባል፥ ፅብዖን፥ ዓናና፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 በዚያች ምድር ይኖሩ የነበሩ የሖሪው የሴይር ልጆች እነዚህ ነበሩ፦ ሎጣን፣ ሦባል፣ ፂብዖን፣ ዓና፣ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 በኤዶም ምድር ነዋሪዎች የነበሩት የሤዒር ልጆች የሖራውያን አለቆች፦ ሎጣን፥ ሾባል፥ ጺባዖን፥ ዐና፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በዚያች ሀገር የተቀመጡ የሖሪያዊው የሴይር ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ሉጣን፥ ሦባን፥ ሳባቅ፥ አናም፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 በዚያች አገር የተቀመጡ የሖሪው የሴይር ልጆች እነዚህ ናቸው ሎጣን፥ ሦባል See the chapter |