ዘፍጥረት 36:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የዔሳው ትውልድ ይህ ነው፥ እርሱም ኤዶም ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ኤዶም የተባለው የዔሳው ትውልድ ይህ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ኤዶም የተባለው የዔሳው የትውልድ ታሪክ የሚከተለው ነው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ኤዶም የተባለው የዔሳው ትውልድ እንዲህ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 የዔሳው ትውልድ ይህ ነው፤ እርሱም ኤዶም ነው። See the chapter |