Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዘፍጥረት 35:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 እስራኤልም ከዚያ ተነሣ፥ ድንኳኑንም ከዔዴር ግንብ ባሻገር ተከለ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 እስራኤልም ጕዞውን በመቀጠል ከጋዴር ወንዝ ባሻገር ድንኳኑን ተከለ።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 ያዕቆብ ጒዞውን ቀጥሎ በዔዴር ግንብ ባሻገር ድንኳን ተክሎ ሰፈረ።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 ከዚ​ህም በኋላ እስ​ራ​ኤል በዚ​ያች ምድር ሳለ ሮቤል ሄደ፤ ከአ​ባቱ ከያ​ዕ​ቆብ ዕቅ​ብት ከባላ ጋርም ተኛ፤ እስ​ራ​ኤ​ልም ሰማ። በፊ​ቱም ክፉ ነገር ሆነ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 እስራኤልም ከዚያ ተነሣ ድንኳኑንም ከጋዴር ግንብ በስተ ወዲያ ተከለ።

See the chapter Copy




ዘፍጥረት 35:21
3 Cross References  

አንተ የመንጋው ግንብ ሆይ፥ የጽዮን ሴት ልጅ ምሽግ ሆይ፥ የቀደመችው ግዛት፥ የኢየሩሳሌም ሴት ልጅ መንግሥት ወደ አንተ ትገባለች።


በዚያም አካባቢ መንጋቸውን በሌሊት ሲጠብቁ በሜዳ ያደሩ እረኞች ነበሩ።


በደቡብም በኩል በምድራቸው ዳርቻ አጠገብ እስከ ኤዶምያስ ድንበር ያሉት የይሁዳ ልጆች ነገድ ከተሞች እነዚህ ነበሩ፤ ቀብሴኤል፥ ዔደር፥ ያጉር፥


Follow us:

Advertisements


Advertisements