Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዘፍጥረት 34:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ነገራቸውም በኤሞር ልጅ በሴኬምና በኤሞር ዘንድ የተወደደ ሆነ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ያቀረቡትም ሐሳብ ለኤሞርና ለልጁ ለሴኬም መልካም መስሎ ታያቸው።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 ይህም አባባል ለሐሞርና ለልጁ ለሴኬም መልካም መስሎ ታያቸው፤

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ነገ​ራ​ቸ​ውም ኤሞ​ር​ንና የኤ​ሞ​ርን ልጅ ሴኬ​ምን ደስ አሰ​ኛ​ቸው።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 ነገራቸውም በኤሞር ልጅ በሴኬምን በኤሞር ዘንድ የተወደደ ሆነ።

See the chapter Copy




ዘፍጥረት 34:18
3 Cross References  

ትገረዙ ዘንድ እኛን ባትሰሙ ግን ልጃችንን ይዘን እንሄዳለን።”


ወጣቱም ልጅ፥ የያዕቆብን ልጅ ወድዶአልና፥ ያሉትን ያደርግ ዘንድ አልዘገየም። እርሱም በአባቱ ቤት ካሉት ሁሉ የከበረ ነበረ።


በፈርዖንም ቤት፥ “የዮሴፍ ወንድሞች መጡ ተብሎ ወሬ ተሰማ፥” በሰሙትም ነገር ፈርዖንና አገልጋዮቹ ደስ ተሰኙበት።


Follow us:

Advertisements


Advertisements