ዘፍጥረት 34:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ሴኬምም አባትዋንና ወንድሞችዋን እንዲህ አለ፥ “በፊታችሁ ሞገስን ባገኝ የምትሉኝን እሰጣለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ሴኬም ደግሞ የዲናን አባትና ወንድሞቿን እንዲህ አላቸው፤ “በእናንተ ዘንድ ሞገስ ላግኝ እንጂ የተጠየቅሁትን ሁሉ እሰጣለሁ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ሴኬምም፥ በበኩሉ የዲናን አባትና ወንድሞችዋን እንዲህ አላቸው፤ “ሐሳቤን ብትፈጽሙልኝ የምትፈልጉትን ሁሉ አደርጋለሁ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሴኬምም አባቷንና ወንድሞችዋን እንዲህ አለ፥ “በፊታችሁ ሞገስን በአገኝ የምትሉትን ሁሉ እሰጣለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ሴኬምም አባትዋንና ወንድሞችዋን እንዲህ አለ፦ በፊታችሁ ሞገስን ባገኝ የምትሉኝን እሰጣለሁ። See the chapter |