ዘፍጥረት 33:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ከዚህ በኋላ ሴቶች ባርያዎችም ከልጆቻቸው ጋር ቀርበው እጅ ነሡ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በዚህ ጊዜ ሁለቱ ሴት አገልጋዮችና ልጆቻቸው ቀርበው እጅ ነሡ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ከዚህ በኋላ ሴቶች አገልጋዮቹ ከልጆቻቸው ጋር መጥተው እጅ ነሡ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ዕቁባቶቹም ከልጆቻቸው ጋር ቀርበው ሰገዱ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ሴቶች ባሪያዎችም ከልጆቻቸው ጋር ቀርበው ሰገዱ See the chapter |