ዘፍጥረት 33:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ዔሳውም በዚያኑ ቀን ወደ ሴይር መንገዱ ተመለሰ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ስለዚህ ዔሳው በዚሁ ዕለት ወደ ሴይር ለመመለስ ተነሣ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ስለዚህ ዔሳው በዚያኑ ቀን ጒዞውን በመጀመር ወደ ኤዶም ተመለሰ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ዔሳውም በዚያ ቀን ወደ ሴይር ተመለሰ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ዔሳውም በዚያን ቀን ወደ ሴይር መንገዱን ተመለሰ። See the chapter |