ዘፍጥረት 32:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 እነርሱን ወስዶ ወንዙን አሻገራቸው፥ ያለውን ሁሉ እንደዚሁ አሻገረ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ወንዙን አሻግሮ ከሸኛቸው በኋላ፣ ጓዙን ሁሉ ሰደደ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 እነርሱን ካሻገረም በኋላ ያለውን ጓዝ ሁሉ አሻገረ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ወሰዳቸውም፤ ወንዙንም አሻገራቸው፤ ገንዘቡንም ሁሉ አሻገረ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ወሰዳቸውም ወንዙንም አሻገራቸው ከብቱን ሁሉ አሻገረ። See the chapter |