ዘፍጥረት 31:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 ያዕቆብም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አቆመ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም45 ያዕቆብም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አድርጎ አቆመው፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 ስለዚህ ያዕቆብ ትልቅ ድንጋይ አንሥቶ የመታሰቢያ ሐውልት እንዲሆን አቆመው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 ያዕቆብም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አቆመ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 ያዕቆብም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አቆመ። See the chapter |