ዘፍጥረት 31:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በሦስተኛውም ቀን የያዕቆብ መኮብለል ለላባ ሲነገረው፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 የያዕቆብ መኰብለል ለላባ በሦስተኛው ቀን ተነገረው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ያዕቆብ በስውር መሄዱን ላባ ከሦስት ቀን በኋላ ሰማ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ለሶርያዊው ላባም ያዕቆብ እንደ ኰበለለ ነገሩት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 በሦስተኛውም ቀን የያዕቆብ መኮብለል ለላባ ተነገረው። See the chapter |