ዘፍጥረት 31:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ያዕቆብም ለመሄድ ማቀዱን ሳይነግረው ሶርያዊውን ላባን ከድቶ ኮበለለ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ያዕቆብም ቢሆን፣ መኰብለሉን ለሶርያዊው ለላባ ሳይገልጥለት በመቅረቱ አታልሎታል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ያዕቆብ መሄዱን ለላባ ሳይገልጥለት አታሎት ሄደ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ያዕቆብም ነገሩን ከሶርያዊው ከላባ ሰወረ፤ እንደሚሄድም አልነገረውም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ያዕቆብም የሶርያውን ሰው ላባን ከድቶ ኮበለለ መኮብለሉን፥ አልነገረውም። See the chapter |