ዘፍጥረት 30:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ባላም ፀነሰች፥ ወንድ ልጅንም ለያዕቆብ ወለደችለት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እርሷም ፀነሰች፤ ለያዕቆብም ወንድ ልጅ ወለደችለት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ባላም ፀነሰችና ለያዕቆብ ወንድ ልጅ ወለደችለት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የራሔል አገልጋይ ባላም ፀነስች፤ ወንድ ልጅንም ለያዕቆብ ወለደችለት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ባላም ፀነሰች፥ ወንድ ልጅንም ለያዕቆብ ወለደችለት። See the chapter |