ዘፍጥረት 30:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 “ደመወዝህን ንገረኝ፥ እርሱንም እሰጥሃለሁ” አለ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ይልቅስ ይገባኛል የምትለውን ደመወዝ ንገረኝና እከፍልሃለሁ።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 የምትፈልገውን ደመወዝ ልክ ንገረኝና እከፍልሃለሁ” አለው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ደመወዝህን ንገረኝ፤ እርሱንም እሰጥሃለሁ” አለው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ደመወዝህን ንገረኝ፥ እርሱንም እሰጥሃለሁ አለ። See the chapter |