ዘፍጥረት 30:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የልያ ባርያ ዘለፋም ዳግመኛ ለያዕቆብ ወንድ ልጅን ወለደች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 የልያም አገልጋይ ዘለፋ፤ ለያዕቆብ ሁለተኛ ወንድ ልጅ ወለደችለት፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 የልያ አገልጋይ ዚልፋ ለያዕቆብ ሌላ ወንድ ልጅ ወለደችለት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የልያ አገልጋይ ዘለፋም ዳግመኛ ለያዕቆብ ወንድ ልጅን ወለደች። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 የልያ ባሪያ ዘለፋም ዳግመኛ ለያዕቆብ ወንድ ልጅን ወለደች። See the chapter |