ዘፍጥረት 30:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ልያም፦ ጉድ አለች፥ ስሙንም ጋድ ብላ ጠራችው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ልያም፣ “ምን ዐይነት መታደል ነው” አለች፤ ስሙንም ጋድ ብላ አወጣችለት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ልያም “እንዴት የታደልኩ ነኝ!” ስትል ስሙን ጋድ ብላ ጠራችው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ልያም፥ “እኔም ራሴን ብፅዕት አሰኘሁ” ስትል ስሙን ጋድ ብላ ጠራችው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ልያም፦ ጉድ አለች ስሙንም ጋድ ብላ ጠራችው። See the chapter |