ዘፍጥረት 27:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 አሁንም፥ ልጄ ሆይ፥ እኔ የማዝዝህ ነገር ስማኝ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ልጄ ሆይ፤ እንግዲህ የምነግርህን በጥሞና ስማኝ፤ የምልህንም አድርግ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 አሁንም ልጄ ሆይ፥ የምነግርህን አድምጥ፤ የማዝህንም አድርግ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አሁንም ልጄ ሆይ፥ እኔ እንደማዝዝህ ስማኝ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 አሁንም ልጄ ሆይ እኔ በማዝዝህ ነገር ስማኝ ወደ መንጋ ሄደህ ሁለት መልካካም ጠቦቶች አምጣልኝ See the chapter |