ዘፍጥረት 27:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 እርሱም አላወቀውም ነበር፥ እጆቹ እንደ ወንድሙ እንደ ዔሳው እጆች ጠጉራም ነበሩና፥ ስለዚህም ባረከው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 እጆቹ እንደ ወንድሙ እንደ ዔሳው እጆች ጠጕራም ስለ ሆኑ፣ ይሥሐቅ ያዕቆብን ለይቶ ማወቅ አልቻለም፤ ስለዚህ ባረከው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ክንዶቹ እንደ ዔሳው ክንዶች ጠጒራም ስለ ነበሩ ይስሐቅ ያዕቆብን ለይቶ ማወቅ አልቻለም፤ ሊመርቀው ከተዘጋጀ በኋላ፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 እርሱም አላወቀውም ነበር፤ እጆቹ እንደ ወንድሙ እንደ ዔሳው እጆች ጠጕራም ነበሩና፤ ይስሐቅም ባረከው ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 እርሱም አላወቀውም ነበር እጆች ጠጕራ፥ ነበሩን፤ ስለዚህም ባረከው። See the chapter |