Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዘፍጥረት 26:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

35 እነርሱም የይስሐቅንና የርብቃን ልብ ያሳዝኑ ነበር።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

35 በእነዚህም ሴቶች ምክንያት የይሥሐቅና የርብቃ ልብ ያዝን ነበር።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

35 ይህም ጋብቻ ይስሐቅንና ርብቃን ሲያሳዝናቸው ይኖር ነበር።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

35 እነ​ር​ሱም ይስ​ሐ​ቅ​ንና ርብ​ቃን ያሳ​ዝኑ ነበር።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

35 እነርሱም የይስሐቅንና የርብቃን ልብ ያሳዝኑ ነበር።

See the chapter Copy




ዘፍጥረት 26:35
5 Cross References  

ርብቃም ይስሐቅን አለችው፦ “ከኬጢ ሴቶች ልጆች የተነሣ ሕይወቴን ጠላሁት፥ ያዕቆብ ከዚህ አገር ሴቶች ልጆች ሚስትን የሚያገባ ከሆነ በሕይወት መኖር ለምኔ ነው?”


የከነዓናውያንም ሴቶች ልጆች በአባቱ በይስሐቅ ፊት የተጠሉ እንደ ሆኑ ዔሳው ባየ ጊዜ፥


የእግዚአብሔር ልጆችም የሰውን ሴቶች ልጆች መልካሞች እንደ ሆኑ አዩ፥ ከመረጡአቸውም ሁሉ ሚስቶችን ለራሳቸው ወሰዱ።


“እጅህን ከጭኔ በታች አድርግ፥ እኔም አብሬ ከምኖራቸው ከከነዓን ሴቶች ልጆች ለልጄ ሚስት እንዳትወስድለት በሰማይና በምድር አምላክ በእግዚአብሔር አምልሃለሁ፥


Follow us:

Advertisements


Advertisements