ዘፍጥረት 25:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አብርሃምም የነበረውን ሁሉ ለይስሐቅ ሰጠው፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አብርሃም ያለውን ሀብት ሁሉ ለይሥሐቅ አወረሰው፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 አብርሃም ያለውን ሀብት ሁሉ ለይስሐቅ አወረሰው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 አብርሃምም በሕይወቱ ሳለ ገንዘቡን ሁሉ ለልጁ ለይስሐቅ ሰጠው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 አብርሃምም የነበረውን ሁሉ ለይስሐቅ ሰጠው፤ See the chapter |