ዘፍጥረት 25:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 አብርሃም ኬጡራ የምትባል ሌላ ሚስት አገባ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 አብርሃም ኬጡራ የተባለች ሌላ ሚስት አገባ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አብርሃም ቀጡራ የምትባል ሌላ ሚስት አገባ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አብርሃምም ደግሞ ስምዋ ኬጡራ የተባለች ሚስት አገባ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 አብርሃምም ደግሞ ስምዋ ኬጡራ የተባላች ሚስት አገባ። See the chapter |