ዘፍጥረት 24:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሎሌውም ከጌታው ከአብርሃም ጭን በታች እጁን አደረገ ስለዚሁም ነገር ማለለት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ስለዚህም አገልጋዩ እጁን ከጌታው ከአብርሃም ጭን በታች አድርጎ ስለዚህ ጕዳይ ማለለት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ከዚህ በኋላ አገልጋዩ እጁን በጌታው በአብርሃም ጒልበት ላይ አድርጎ አብርሃም ያዘዘውን ሁሉ እንደሚፈጽም በመሐላ ቃል ገባ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሎሌውም በጌታው በአብርሃም እጅ ላይ እጁን አደረገ፤ ስለዚሁም ነገር ማለለት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ሎሌውም ከጌታው ለአብርሃም ጭን በታች እጁን አደረገ ስለዚህም ነገር ማለለት። See the chapter |